News
ጆይ የኦቲዝም ማዕከል እና ጤና ሚኒስቴር የባለሙያዎች ቡዱን በወላይታ ሶዶ ከተማ ለሚያካህደው የኦቲዝም ግንዘቤ ማስጨበጫ ወርክ ሾፍ (Autism Awareness and Acceptance and Birth Defect )እና የእግር ጉዞ ፕሮግራም ወደ ውቢቷ ወላይታ ሶዶ ከተማ በከተማ አስተዳደር ጽ /ቤት ፣ በልባም ኦቲዝም ማዕከል ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል።