News
ጀግናችን ዘሚ የኑስ የ2016 የዓመቱ "አርአያ ሰው ሽልማት" አሸናፊ ሆነች!
ጀግናችን ዘሚ የኑስ የ2016 የዓመቱ “አርአያ ሰው ሽልማት” አሸናፊ ሆነች!
ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን!
የህይወት ዘመን አገልግሎቷ እና እስከ ህይወት መስዋዕትነት የከፈለችው ዋጋ በምንም የሚተመን እና የሚተካ አይደለም!
8ኛው የአርአያ ሰው ሽልማት ስነ ስርዓት ሰኔ 13 2016 ዓ.ም በዮድ አብሲኒያ ቦሌ በታላቅ ድምቀት ይካሄዳል!
ራዕይዋ ተሳክቶ እንድናይ ከጎናችን እንድቆሙ የከበረ ጥሪያችንን እናቀርባለን!
ቴሌ ብር 9616 ድጋፍ ያድርጉ!
Nia Foundation











